ማስታወቂያ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2014ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሕክምና ትምህርት ለመማር መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
ለማመልከት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፤
1. በ2014ዓ.ም በመደበኛ ትምህርት ፕሮግራም 12ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
2. በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና፤ 1) ሲቪክስ ውጤት ለተያዘላቸዉ ከ700 ያገኙትን ወደ 600 ከቀየሩ በኋላ 2) ሲቪክስ ውጤት ያልተያዘላቸው የሲቪክስ ውጤቱን ቀንሠው በሚያገኙትን ዉጤት መሠረት
• ከስር ከተዘረዘሩት ክልልና ዞኖች ውጪ ያሉ ሁሉም ክልሎች -
ለወንድ 475 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 460 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
• ለአፋር ክልል፣ ለቦረና ዞን(ኦሮሚያ ክልል)፣ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ ለጋምቤላ ክልል፣ ለሱማሌ ክልል፣ ለደቡብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)፣ ለዋግ እምራ ዞን( አማራ ክልል) እና ለምእራብ ኦሞ ዞን(ደቡብ ክልል)
ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው
ለሴት 440 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላት
3. ከ9ኛ-12ኛ ክፍል አማካይ የትራንስክሪፕት ውጤት 80% እና ከዚያ በላይ የሆነ
ማሳሰቢያ
1. ማመልከት የሚቻለው Online ብቻ ነው፡፡
2. የማመልከቻ ጊዜው ከመጋቢት 5 - መጋቢት 11 , 2014ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው
3. ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ የኮሌጁን ብይነ መረብ www.sphmmc.edu.et/ Official Facebook page/ Telegram page ይጎብኙ ወይንም የኮሌጁን ሬጅስራር ቢሮ ይደውሉ፤
• ስልክ ፡- 251 118 96 5125
@HakimEthio