የአዉሮፓ ህብረት አለመረጋጋት ውስጥ መግባቱ ተሰምቷል።
የህብረቱ ዋና መቀመጫ በሆነችው ብራስለስ ሁከትና ብጥብጥ በመቀስቀሱ የጸጥታ ኃይሎች ወታደራዊ እርምጃ እየወሰዱ እንደሚገኙ ተዘግቧል።
ድንገት በተቀሰቀሰው አመጽ ከ60 በላይ ተሽከርካሪዎች በእሳት ጋይተዋል ነው የተባለው።
ይህን ተከትሎ ፖሊስ 160 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወሰቋል።
የሁከቱ መንሰኤ ምን እንደሆነ የተገለጸ ነገር ባይኖርም፣ ወጣቶች በፖሊስ ላይ ርችት ሲተኩሱና ድንጋይ ሲወረዉሩ በማህበራዊ ድህረ ገጽ ከተሰራጨው ቪዲዮ ለመመልከት ተችሏል። #rtnews
@ThiqahEth