#AddisAbaba
"በእሳት አደጋው በሰው ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም" - ኮሚሽኑ
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ቡልቡላ 40/60 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2017 ዓ7ም ከቀኑ 11 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ገደማ በአንድ ጅምር ሕንጻ ግራውንድ የተከማቸ የሕንጻ መስሪያ ግብዓትና ሌሎች ቁሳቁሶች ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ አጋጥሞ እንደነበር ተገልጿል።
ይህን ያሳወቀው የእሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን፣ "የእሳት አደጋው ተስፋፍቶ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሏል" ብሏል።
"በእሳት አደጋዉ በሰው ላይ ምንም ጉዳት አልደረሰም" ሲልም አክሏል።
@ThiqahEth