ቻይና በአሜሪካ ምርቶች ተጨማሪ ቀረጥ ጣለች፡፡
በፕሬዝዳንት ትራምፕ ምርቶቿ ላይ የ10 በመቶ ታሪፍ የተጣለባት ቻይና ከአሜሪካ በምታስገባቸው የድንጋይ ከሰል እና ነዳጅ ዘይት ላይ የ15 በመቶ ታሪፍ መጣሏን አስታውቋለች፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በግብርና ማሽኖች፣ ረዥም ተሸከርካሪዎቨች እና ፒክ አፕ መኪኖች ላይ የ10 በመቶ ጭማሪ አድርጋለች፡፡
ከቻይና እና ሜክሲኮ ጋር ታሪፍ ተጥሎባት የነበረችው ካናዳም በአሜሪካ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ጭማሪ በማድረግ የአጸፋ እርምጃ ወስዳለች፡፡ #asianews
@ThiqahEth