የአፍሪካ ልማት ባንክ በማዕድን ግብይት እንዲፈጸም የሚያስችል እቅድ አቀረበ፡፡
ባንኩ፣ ''የወርቅ ደረጃ'' ሲል የገለጸው የመገበያያ ዘዴ የአህጉሪቱ ሀገራት ማዕድን ላይ የተመረኮዘ የግብይት ማስተካከያ ላይ እንዲያተኩሩ አሳስቧል፡፡
እንደባንኩ መረጃ ከሆነ በዓለም ላይ ካሉ የተፈጥሮ ማዕድናት 30 በመቶ የሚሆነው አፍሪካ ውስጥ ይገኛል፡፡
እቅዱ ስኬታማ እንዲሆን ሁሉም ሀገራት ቅድመ ስምምነት የተደረገበት የማዕድን ሀብት መጠን ሊያሟሉ እንደሚገባ ባቀረበው እቅድ ገልጿል፡፡
የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲስ ያቀረበው እቅድ የአፍሪካ ሀገራት የሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘባቸውን በሌሎች ሀገር ማዕድናት በመለወጥ የንግድ ስርኣትን ማቀላጠፍ እንደሚቻል አስታውቋል፡፡ #iaafrica
@ThiqahEth