ግሪክ ባጋጠማት ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጠወቀጥ በሀገሪቱ ቱሪዝም እንቅስቃሴዋ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አሳድሮባታል ተባለ፡፡
ከቀናት በፊት በውጭ ቱሪስቶች በስፋት የሚጎበኘው የሳንቶሪኒ ደሴት ለተከታታይ ሰባት ጊዜ በሬክተር ስኬል ከ4 እስከ 5.2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል፡፡
ይህን ተከትሎ ባለስልጣናት የአስቸኳ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋውን ተከትሎ ከ11,000 የሚበልጡ ነዋሪዎች ከሳንቶሪኒ ደሴት መውጣታቸው ተሰምቷል፡፡ #france24
@ThiqahEth