ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ሊፈፅም ነበር የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።
የአሜሪካ ሚስጥራዊ አገልግሎት (USSS) አንድ አጥፍቶ ጠፊ ወጣት በዋሽንግተን ከተማ ሲንቀሳቀስ ተይዟል ሲል አስታውቋል።
አገልግሎቱ፣ ጥቃቱን ሊፈፅም የነበረው ግለሰብ የህንድ ዜግነት እንዳለውና በቅርቡ ወደ አሜሪካ መግባቱን ገልጿል።
ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ጉዳት ደርሶበት ሆስፒታል ገብቷል ተብሏል። #theweek
@ThiqahEth