መጽሐፍት ሞትን አትፍሩ ኃጢያትን ፍሩ ቢሉም የትኛውም አይነት ሞት አስፈሪ ነው፤ ሰው ደግሞ ይሄን አስፈሪ የሆነ ሞት ሊጎነጭ ግድ ነው፤ እኛ ቢላ እንኳ እጃችንን ሲቆርጥ ህመሙ ከባድ ሆኖ የሚያስጨንቀን ሆነን፡፡ ሰዎችን በመግደልና በማረድ ብንሰለጥንም ከሞት ፊት ስንቆም ምን እንደሚውጠን እናውቀውም፡፡
መሞት ባያስፈራው ብዙ ሚሊየኖችን በመግደል የተለማመደው ሂትለር ጠላቶቹ ወደ እርሱ በቀረቡ ጊዜ በፍርሀት ባልተንቀጠቀጠ ነበር፡፡ የኢራቁ መሪ ሳዳም ሁሴን ለሱ በማይመጥን ጉድጓድ ውስጥ ተደብቆ ለስምንት ወር የቆየው ሞትን ፈርቶ አይደለምን? መንግስቱ ሀይለማሪያም ከሀገሩ ሳይሆን ከሞት ነው የሸሸው፡፡
ሌሎች ብዙ ሰዎች ይሄን ሲያደርጉ ታይቷል፤ እና ከሞት የተሰወሩ ጥቂት ሰዎች ከዚህ ሞት የሚያስቀር የሚሰውር ነገር እንዴት አግኝተው ሊተርፉ ቻሉ? ግራ ያጋባል ብቻ ሁሉም ከሞት የተሰወሩት እኔ ከዚህ በፊት እንደማስበው ሳይሆን የህይወት መጽሐፍ ዕጸ ህይወትን አግኝተው ቃሉን በማንበብ ነው። በተቃራኒው ደግሞ ይሄን ቢያውቁም ቀድመው መድሃኒቱን ስላላገኙት የሞቱ አሉ፡ ብዙዎች ደግሞ ስለዚህ መጽሐፍ መኖር እንኳን አያውቁም፡:
📖📚 : የሞት መድሀኒት