በHiphop ሙዚቃ Industry ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር የቻሉ የሁለት አለማት አርቲስቶች Eminem-2Pac፤የሁለቱን የRap ጨዋታ ስሰማ ሁሌም ግጥም ምን ያህል ከዜማ በላይ ኃይል እንዳለው እሰማለሁ።Emie እና 2puc በቅርበት ደረጃ ትውውቅ ባይኖራቸውም ከ2puc ግድያ ቀብር በኋላ Eminem ለቱፖክ እናት የማፅናኛ እና ምን ያህል ልጇ በእሱ ህይወት ውስጥ ያለው ተፅዕኖ አያይዞ ደብዳቤ ፅፎላት ነበር።
Eminem
የEminem ህይወት እጅግ አስፈሪ ነው በልጅነት የገዛ ወላጅ እናቱ Traumatized አድርጋ ያሳደገችው ሲሆን አብዛኞቹ የሙዚቃ ማጠንጠኛው ልጁ፡የእናቱን ክፋት፡የቅርብ ጓደኛው ሞት፡የሰዎች ክፋት. . . ወዘተረፈ ናቸው።የልጅነት መከራውን በሙዚቃው በኩል በኃይል ይተነፍሰዋል።ከእያንዳንዱ ግጥሞቹ ጀርባ Personal Connection አለ።እ.አ.አ 1990ዎቹ ውስጥ ከፍተኛ ተወዳጅነትን እያገኘ እና ግራ አጋቢ በሆኑ ስራዎቹ መድረክ ላይ በሚያሳያቸው ወጣ ያለ ስራዎች ዝናው እየገነነ መጣ።ነገርግን የጓደኛው ግድያ እና በልጁነቱ የነበረው Trama ቆይቶ በኃይለኛው ፈንድቷ እ.አ.አ 2006 ወደ ድባቴ ማገገሚያ ሆስፒታል ገባል።እ.አ.አ 2009 ላይ እንዳገገመ እና የድባቴ ስሜቱ ወደ ቀድሞ ደረጃው እንደተመለሰ ተነግሮት ከሆስፒታሉ ወጣ።በዛኑ አመት May 15 ላይ «Relapse» የተሰኘ አልበም አወጣ።በዘፈኖቹ ውስጥ የነበሩት Lyricsዎች ሙሉ በሙሉ እንዳልተመለሰ እና የድሮ Eminem Lyrics አይነት የአፃፃፍ ስልት ያልተከተሉ ከመሆናቸው እንዲሁም በሰውነቱ ላይ ከታዩት ብዙ ለውጦች አንፃር ብዙ አድናቂዎቹ «Eminem ማገገሚያ ውስጥ Clone ተደርጓል ትክክለኛ Eminem ሞቷል!»የሚሉ የተለያዩ Conspiracy ሀሳቦችን ማንሳት ጀመሩ።በዚህም አለ በዛ Eminem ለእናቱ የነበረው ጥላቻ እና ለልጁ የነበረው ፍቅር እንዲሁም ለinternational Rap Music Industry ያበረከተው አስተዋጽኦ እጅግ ታላቅ[G.O.A.T] አሰኝቶታል።
Tupac Shakur
የHip hop Industryን ብቻው እንዳቆመው ይነገርለታል።ከፖለቲከኛ ቤተሰብ የተወለደ ሲሆን የWestcoast አርቲስት ነው።የቤተሰቦቹ ፖለቲካዊ ትግል በልጁ ውስጥም የሰረፀ ሲሆን በጊዜው ምን ያህል ጥቁር መሆን በነጮች(በተለይ አሜሪካ ውስጥ) ዐይን ከፅድቅ እንደሚያጎድፍ እንዲሁ የነጭ ዘረኝነትን ምን ያህል አስጠሊታ! እንደነበር በሙዚቃው አሳይቷል።ለTupac ወመደድ አንድም ግበአት የሆነው ይሄ የፖለቲካ ትችቶቹ ናቸው። እ.አ.አ 1991 ላይ በፊልም ተወናው ብቅ ያለሲሆን ብዙ ሳይገፋበት ወደ ሙዚቃው ፊቱን መልሶ አዙሮታል።እስር ቤት እና ራፕ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ እንደመሆናቸው Tupacም እስር ቤትን ቀምሷል[በአሻጥር ነው ቢባልም]።ለዊልያም ሼክስፒር ስራዎች ትልቅ አድናቆት የነበረው እና ከሱ በኋላ ልክ እንደቦብ ማርሊን ለነፃነት እና ፍቅር ታጋይ ተደርጓ ይቆጠራል።ቱፖክ ሁሉም ቢሆን በወጣትነቱ አለም ሊቀይር የሚታገል ሰው እና በሽምግልና እድሜው ስለህይወት የገባው ሰውን በአንድነት የያዘ ነው።ገንዘብ ማስተዋልን ካልሰጠህ እንዴት አደገኛ Bitchዎች ህይወት እንደምትሰጥህ ያሳይሀል።ስለእሱ ብናገር ብናገር መቋጫ የለኝምና በPamfalon ሾርኔ ብናበቃ'ስ!
«ያዝ ተመልከት! ግን አሁን
ምን ማለት እንደሆን
Rap Music ለአድማጩ አሳፋሪ ግን ሳይሆን
የምትሰብከውን ነገር ስታውለው በተግባር
የራስን ግጥም ካልፃፍክ Rapper ልትባል አይገባም
ከእናንተ ጋር የማይሄድ ግጥም በላይ betታችሁን ስሰማ
ምናችሁም አልተመቸኝ ተሸውዷል ከተማ!
ሁለት ኮፒ ይበቃኛል እና አንድ ማይክራፎን
የእናንተ የሙዚቃ አለም በጭንቅላት ለማቆም
'መጨረሻ ላይ የሳቀ ፈገግታውም ሰፊ ነው
ደቂቃችሁ ደርሳለች ዝምታዬ በቂ ነው»
Pamfalon From his Album 11:11«The Billing Song»