አንዳንዴ የህይወት ትግሎችን በመተው ብቻ ማሸነፍ ይቻላል። በቢራ የተደበቀውን ማንነት በቡና ትተካና እንዲህ እንዲህ ያለህ ያስመኝሃል፦ያጎደልከኝ ልትሞላኝ ነው፤ የነሳኸኝ ልትሰጠኝ።
ካህሊል ጅብራን ምን ነበር ያለው “ጭንብሌን የሰረቁ ሌቦች ለዘለአለም የተባረኩ ይሁኑ” አሜን!። ይህን ዘፈን እንግዲህ ለማወራው ስሜት ማጀብያ ነው። ስሰማው ከዛሬ 9 አመት በፊት ያነበብኩት ተከርቸም የሚለውን መፅሃፍ ያስታውሰኛል።