" እናታችንን አፋልጉን ! "
" እናታችን ወይዘሮ አቦዘነች ማሞ ይባላሉ ። የአዕምሮ ህመም ተጠቂ ሲሆኑ ፣ ጥር 13 2017 ከቀኑ 6.30 አካባቢ የካቲት 12 ሆስፒታል ለህክምና በሄዱበት ወቅት በድንገት ጠፍተዋል።
በሰአቱ ፣ ዥንጉርጉር ቀሚስ ፣ ከላይ ቀይ ጃኬት ፣ አነስ ያለ ጋቢ እና ከታች ስሊፐር ጫማ ተጫምተው ነበር።
መልካቸው ፣ ቀይ ፣ ቁመታቸው አጠር ያሉ ፣ እድሜያቸው 50 አካባቢ ናቸው
እናታችንን ያየ በ0985236156 / 0919146913 / 0949771786 ደውሎ ቢያሳውቀን ወሮታ ከፋይ ነን " - ፈላጊ ልጆቻቸው
@tikvahethmagazine