“ የምሽቱ ጨዋታ በቀል ነው “ ራፊንሀ
ባየር ሙኒክ ላይ ሀትሪክ መስራት የቻለው ራፊንሀ ውጤቱ ባርሴሎና ከባየር ሙኒክ ጋር ለነበረው መጥፎ ውጤት በቀል ነው በማለት ተናግሯል።
“ ጨዋታው ከእነሱ ጋር ለነበረን መጥፎ ውጤት በቀል ነበር “ ያለው ራፊንሀ በሰዓቱ እዚህ ባልሆንም እንደ ደጋፊ ይሰማኛል በማለት ተናግሯል።
“ ጥሩ ጨዋታ ተጫውተናል የምንፈልገውን ነገር አሳክተን ወጥተናል አሁን ሙሉ ትኩረታችን የቅዳሜው ኤል ክላሲኮ ላይ ነው።" ራፊንሀ
“ ምርጡ አቋሜን ገና አላሳየሁም እንደ ቡድን ለማያምኑን ሁሉ ማንነታችንን ለማሳየት እየሰራን እንገኛለን “ ሲል ራፊንሀ ተናግሯል።
@Tikvahethsport @Kidusyoftahe