" የተወሰኑ ሰዎች በእኔ ተሰላችተዋል" ዲዲዬ ዴሻምፕ
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሻምፕ ቡድናቸው አሁንም በጥሩ አቋም ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
" የተወሰኑ ሰዎች በእኔ እንደተሰላቹ አውቃለሁ " የሚሉት አሰልጣኙ ነገር ግን እኛ ጥሩ አቋም ላይ እንገኛለን ጠንክረን መስራታችንንም እንቀጥላለን ሲሉ ተደምጠዋል።
ላለፉት በርካታ አመታት ቡድናቸው ስኬታማ እንደነበር የገለፁት አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሻምፕ "ለዚህ ስኬታችን ትልቁ ድርሻን ሚወስዱት ተጨዋቾቼ ሲሆኑ ቀሪው የኔ ነው" ብለዋል።
"እኔ የሚያሳስበኝ በቡድኔ ውስጥ የሚፈጠሩት ነገሮች ናቸው ውጪ ላይ የሚወሩት ጉዳዮች አያሳስበኝም" ዲዲዬ ዴሻምፕ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe