መድፈኞቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ተጠባቂ የፕርሚየር ሊግ ጨዋታ 2ለዐ በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ዊሊያም ሳሊባ እና ጁሪየን ቲምበር አስቆጥረዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በውድድር አመቱ በሊጉ አምስተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ አርሰናል :- 28 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 19 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
እሁድ - ፉልሀም አርሰናል ከ
ቅዳሜ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኖቲንግሀም
@tikvahethsport @kidusyoftahe