ሲቲ ተጨዋቾቹን በልምምድ ማዕከሉ አሳድሯል !
በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ዛሬ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር ከኤቨርተን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል።
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ ትላንት ምሽት በክለቡ አካዳሚ ካምፕ እንዲተኙ መጠየቃቸውን ዴይሊ ሜል ዘግቧል።
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ለዛሬው የኤቨርተን ጨዋታ ተጨዋቾቹን በጥሩ ሁኔታ ማዘጋጀት እንደሚፈልጉ ተገልጿል።
ማንችስተር ሲቲ ከኤቨርተን ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ቀን 9:30 በኢትሀድ ስታዲየም ይካሄዳል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe