ጆ ጎሜዝ ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ?
እንግሊዛዊው የሊቨርፑል የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆ ጎሜዝ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ተናግረዋል።
ተጨዋቹ ሊቨርፑል ዌስትሀም ዩናይትድን ባሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት ከእረፍት በፊት ተቀይሮ መውጣቱ ይታወሳል።
ስለ ጆ ጎሜዝ ጉዳት ሁኔታ አስተያየታቸውን የሰጡት የሊቨርፑል አሰልጣኝ አርኔ ስሎት የጡንቻ ጉዳት አጋጥሞታል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe