ቫር በካራባኦ ካፕ ተግባራዊ ይሆናል !
የቫር ቴክኖሎጂ ከእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል።
የጨዋታ ዳኛው የቫር ውሳኔያቸውን ለስታዲየሙ ተመልካች እንደሚያሳውቁ ተነግሯል።
በእንግሊዝ እግርኳስ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ዳኛው ውሳኔውን በድምፅ ማጉያ መሳሪያ ለተመልካች እንደሚያሳውቁ ተገልጿል።
የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በሚቀጥለው ሳምንት ሲካሄዱ
- አርሰናል ከ ኒውካስል ዩናይትድ
- ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe