" የሚያም ሽንፈት ነው “ ጆን ስቶንስ
የማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ጆን ስቶንስ በአርሰናል የደረሰባቸውን ሽንፈት ለመግለጽ “ ቃላት የለኝም " በማለት ተናግሯል።
" የሚያም ሽንፈት ነው " ሲል የገለፀው ጆን ስቶንስ ከዚህ ጨዋታ በኋላ ለመናገር ቃላቶች የሉኝም ሲል ተደምጧል።
ተጓዥ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎችን ይቅርታ መጠየቅ እንደሚፈልግ ጨምሮ የገለፀው ስቶንስ “ የተመዘገበው ውጤት ተቀባይነት የለውም " ብሏል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe