ሶስቱ አናብስት በሲቲ ግራውንድ ሊጫወቱ ነው !
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ሰኔ ወር ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ግብዣ ማቅረቡ ተገልጿል።
ጨዋታው 30,400 ተመልካች መያዝ በሚችለው የኖቲንግሀም ፎረስት ስታዲየም ሲቲ ግራውንድ እንደሚደረግ ተገልጿል።
የኖቲንግሀም ፎረስቱ ስታዲየም ሲቲ ግራውንድ ከ 8️⃣0️⃣ አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድንን ጨዋታ የሚያስተናግድ ይሆናል።
ሶስቱ አናብስት ከቴራንጋ አንበሶቹ የሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም የሚደረግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe