አፄዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የአፄዎቹን የማሸነፊያ ግብ አንዋር ሙራድ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን ከስድስት ተከታታይ ድል በኋላ የመጀመሪያ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ፋሲል ከነማ ተከታታይ ሁለተኛ ድላቸውን አሳክተዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 32 ነጥብ
8️⃣ ፋሲል ከነማ :- 23 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታቸው ምን ይመስላል ?
እሁድ - ባሕርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ሰኞ - ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe