የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚሰለጥነው የላሊጋው መሪ ሪያል ማድሪድ የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ የወርሀ ጥር የሪያል ማድሪድ ወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
ኪሊያን ምባፔ በወሩ ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe