“ መጀመሪያ ግብ ማግባት አለብን “ አርቴታ
የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው መጀመሪያ ግብ በማስቆጠር የስነልቦና ጫና እንዲያደርግ አሳስበዋል።
“ ጨዋታው ብዙ ስሜቶች የሚታዩበት ነው መጀመሪያ ግብ አስቆጥረን እነሱን በስነልቦና ጫና ማሳደር አለብን “ ሲሉ አርቴታ ተናግረዋል።
የቡድኑ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በበኩሉ “ በቡድን አጋሮቼ እምነት አለኝ ለፍፃሜ መድረስ እንችላለን " ሲል ተደምጧል።
በካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ኒውካስል ዩናይትድ የመጀመሪያውን ጨዋታ 2ለ0 ማሸነፉ የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe