ማርቲኔሊ በነገው ዕለት ምርመራ ይደረግለታል !
ብራዚላዊው የአርሰናል የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ማርቲኔሊ በዛሬው የኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞታል።
ተጨዋቹ በጉዳቱ ምክንያት ከእረፍት በፊት በኢታን ንዋኔሪ ተቀይሮ ለመውጣት መገደዱ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከጨዋታው በኋላ በሰጡት አስተያየት ጋብሬል ማርቲኔሊ “ ነገ ምርመራ ይደረግለታል “ብለዋል።
“ የጉዳት ስሜት ነበረው ጨዋታውን ለመቀጠል ምቾት አልተሰማውም ፤ የጉዳት መጠኑን ለመለየት ነገ የ " MRI " ምርመራ ያደርጋል “ ሲሉ ሚኬል አርቴታ ተናግረዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe