#EuropaLeague
በዩሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ፌነርባቼ እና ሪያል ሶሴዳድ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
ፌነርባቼ ከአንደርሌክት ጋር ያደረጉትን የጥሎ ማለፍ የመልስጨጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
ፌነስባቼ ጨዋታውን ድምር ውጤት 5ለ2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ አሰሰራ ስድስቱን ተቀላቅለዋል።
በሌላ ጨዋታ የላሊጋው ክለብ ሪያል ሶሴዳድ ከ ሚዲላንድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 5ለ2 በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
ሪያል ሶሴዳድ በድምር ውጤት 7ለ3 ማሸነፍ ችሏል።
አያክስ በበኩሉ በዩኒየን ሴንት ጊሎይስ 2ለ1 ቢሸነፍም በድምር ውጤት 3ለ2 በማለት ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe