ሉሲዎቹ ሽንፈት አስተናግደዋል !
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ተሸንፏል።
ሉሱዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ያደረጉትን የመጀመሪያ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተረተዋል።
ብሔራዊ ቡድኑ ከ 90ኛው ደቂቃ በኋላ በተቆጠረበት ሁለት ግብ ሊሸነፍ ችሏል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ በሚቀጥለው ሳምንት ረቡዕ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚካሄድ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe