ሀላንድ ለሊቨርፑል ጨዋታ ይደርሳል ?
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ለሊቨርፑል ጨዋታ መድረሱ እስካሁን አለመታወቁን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
" በጨዋታው መድረሱን እስካሁን አላውቅም " ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ ነገ አይተነው የምንወስን ይሆናል እስካሁን ልምምድ አልሰራንም ብለዋል።
በሌላ በኩል ጆን ስቶንስ እና ማኑኤል አካንጂ በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቁ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe