“ ሊጉን ለማሸነፍ ጥሩ የፋይናንስ ሁኔታ ያስፈልጋል “ ሩኒ
⏩ “ ተጨዋች ብሆን ለዩናይትድ አልፈርምም “
የቀድሞ የቀያይ ሴጣኖቹ ተጨዋች ዋይን ሩኒ ማንችስተር ዩናይትድ ሊጉን ለማሸነፍ ጥሩ ተጨዋቾች ማስፈረም እንደሚያስፈልገው ገልጿል።
“ ፕርሚየር ሊጉን ማሸነፍ ከፈለግክ ምርጥ ተጨዋቾችን ማምጣት በሚያስችል የፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ቁመና ላይ መሆን ያስፈልጋል “ ሲል ሩኒ ተናግሯል።
በተንታኝነት እያገለገለ የሚገኘው ሩኒ አክሎም “ አሁን እኔ በሌላ ሀገር የምጫወት ምርጥ ተጨዋች ብሆን እና ዩናይትድ ሊያስፈርመኝ ቢመጣ መፈረሜን እግጠኛ አይደለሁም “ ብሏል።
“ በጣም ያበሳጫል በርካታ ትልቅ ቡድኖች ከኤፌ ካፑ መውጣታቸው ለማንችስተር ዩናይትድ ጥሩ እድል ሰጥቶት ነበር ሊጠቀምበት አልቻለም።" ዋይን ሩኒ
@tikvahethsport @kidusyoftahe