…… "ልትሸልመኝ የሚያበቃ ደግ ስራ የለኝም እኮ "እላለው በየማህሉ ደስታዬ ውስጥ
…… "እስከነቁስሌ ነው ፈጣርዬን ጋር የሄድኩ ፣ ቢያድነኝ ልከተለው ፣ ባያድነኝ ሌላ አማልክት ልገዛ የሚል እቅድ አልነበረኝም ፣ እምነት ንግድ አደለም ፣ እስከነ ቆሻሻዬ ከፊቱ ተደፋው ፣ ግንባሬ ፣ እግሮቼና እጆቼ ለሱ ተንበረከኩ…… "
ይህንን ንግግር የህይወት ዘመን ወዳጄ ነው የነገረኝ ፣ አሉ አደል አንዳንድ ሰዎች ለነሱ አቅለው የተናገሩት ሚመስላቸውን ንግግር ሌላው ከመዳህ ተነስቶ የመሮጥ ሃይል የሚሆን. . . .
እስከነ ሃጥያቴ በስሩ ተሸሸኩ ተደበኩ……
ያለኝን ነሳኝ ከስሩ አልተነሳውም ፣ የፈለኩት በግንባሬ ለሱ እያጎነበስኩ የምድርን ትልቁን ሰላም ማግኘት ነበረና አገኘው !!
…… ዛሬ ስልተንበሸበሽኩት ስጦታ አንዲትም የኔ እጅ የለበትም ፣ አምፀንም ስላልተወን አምላክ ከተመስገን ውጪ ምን አለን?
አላሃምዱሊላህ / ተመስገን !