ድሮ…………🖤
"ናፍቀሽኛል ፎቶሽን ላኪልኝ " ይለኝና በስንት ልመናና ትግል ልክለታለው ፣
እስካኮርፍ ድረስ ይስቅና ፣
"የድሮ የእነ እማዬ ዘመን ፎቶ አነሳስ እኮ ነው …………" አይጨርሰውም ይስቃል
"እኔ እኮ ፎቶ አልወድም ፣ አነሳስ አልችልም ፣ አይወጣልኝም " እያልኩ እነጫነጫለው
:
:
"ውብ ነሽ የኔ ሚስት " ኩርፊያዬን ያቆማታል
ቢሆንም ቢሆንም ነግቶም ፎቶ ይጠይቀኛል ፣ እኔም በብዙ ልመና ልካለው ፣ እሱም መሳቁን አያቆምም ………
ዛሬ🐥
እኔ ፎቶ ስወድ ፣ ደሞም ሲወጣልኝ ……… ሚለምነኝ ምልክለት እሱ የለም …… ልቤ
ውስጥ ስላለችው ያቺ አደይ በልጅነቷ የኮተኮታት ፣ የፍቅር ፀሃዩን የሰጣት ፣ እውነቱን ያጠጣት እሱ ሳያጌጥባት ፣ ሌላ ያምርባታል ………
እናም አልኩ
የመጀመርያ ፍቅር እንደ ልጅነት ነው ………
@tiztawe/tizta