የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ ማስታወቂያ!
የፀሐይ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ማክሰኞ ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል ይካሔዳል፡፡ በመሆኑም የተከበራችሁ ባለአክሲዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ በጠቅላላ ጉባዔው እንድትገኙልን የዳይሬክተሮች ቦርድ ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የጉባዔው አጀንዳዎችን እና ተጨማሪ መረጃዎችን ጥቅምት 24 እና ኅዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በወጡት ሪፖርተር አማርኛ እና ፎርቹን ጋዜጣ ዕትሞች እንዲሁም ጥቅምት 28 እና ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም. በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዕትም ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ነፃ የጥሪ ማዕከል 921 ወይም
የባንኩን ድረ ገጽ www.tsehaybank.com.et ይጎብኙ፡፡