🏢የፀሐይ ባንክ የሕንጻ አሥተዳደር ሲስተምን ይተዋወቁ! ይጠቀሙ!
ብዙ የለፉበት፣ ጥሪትዎን አሟጠው ኢንቨስት ያደረጉበት እና ብዙ ተስፋ የጣሉበት ሕንፃዎ በአሥተዳደር ችግር ለምን ራስ ምታት ይሁንብዎ?
ፀሐይ ባንክ “የኪራይ ክፍያ፣ የሠራተኛ ደመወዝን ጨምሮ ጠቅላላ የሕንፃዎን ገቢና ወጪ ልክ እንደ እርስዎ ዘመናዊ የአሥተዳደር ሥርዓት ዘርግተን እናሥተዳድርልዎ” ይልዎታል፡፡
ሐሳብዎን በኛ ይጣሉ፤ የድካምዎን ውጤት በፀሐይ ባንክ የሕንጻ አሥተዳደር ሲስተም ያጣጥሙ!
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
#TsehayBank #ForAll #Building_Management_System #IFB #MobileBanking #CardBanking #DigitalBanking