ለትሬኒ ባንከርስ የቃለ-መጠይቅ ፈተና ጥሪ!
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ሁለተኛ ዙር በአካል 📍አዲስ አበባ የተሰጠውን ፈተና ወስዳችሁ 60 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያገኛችሁ ተወዳዳሪዎች ለቃል ፈተና ማለፋችሁን እንገልጻለን፡፡
ከዚህ መልዕክት ጋር ስማችሁ የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ከስማችሁ ትይዩ በተጠቀሰው 📆ቀን እና ⏰ ሰዓት📍 አዲስ አበባ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል በሚባለው አካባቢ መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት የቃል ፈተና እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፦ የቃለ-መጠይቅ ፈተናው የሚሰጠው ከስማችሁ ጎን በተጠቀሰው ሰዓት እና ቀን ብቻ ነው፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!