ውጤታችሁን ለማየት ጥያቄ ላቀረባችሁ የትሬኒ ባንከር ተወዳዳሪዎች!
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ሁለተኛ ዙር ፈተና ለወሰዳችሁና ከ60 በላይ ውጤት ላገኛችሁ አመልካቾች የቃል ፈተና ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
የሁለተኛ ዙር የፅሁፍ ፈተና ውጤታችሁ ከ60 በታች በመሆኑ ለቃል ፈተና ጥሪ ያደረግንላቸው አመልካቾች የስም ዝርዝር ውስጥ ያልተካተታችሁና ውጤታችሁን ለማየት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች እንዳላችሁ ከደረሱን መልዕክቶች ተመልክተናል፡፡
በመሆኑም ውጤታችሁን ለማየት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች አዲስ አበባ በቅሎ ቤት በተለምዶ ግሎባል በሚባለው አካባቢ መዓዛ ደሳለኝ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤት፤ ባህር ዳር የምትገኙ ደግሞ NOC አካባቢ በሚገኘው ድባንቄ የገበያ ማዕከል ሕንፃ ላይ ባለው የፀሐይ ባንክ አ.ማ. ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ በአካል በመገኘት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!