ኦርቶዳክሳዊ መንፈሳዊነት በመነኮሳት መጻሕፍት ውስጥ | በናትናኤል ማርቆስ | #የመጻሕፍት_ዳሰሳ #ሐመረ_ብርሃን #HamereBerhan
የመነኮሳት ስነጽፎች የክርስቶስ ዉብ መልኩ የሚታይባቸው ናቸው። ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ማለት ደግሞ ወደ ክርስቶስ መለኮታዊ ዉበቱ መጠጋት እና ከእዛ ዉበት ጋር መዋሃድ ማለት ነው። የፍቁር ወልድን መልኩን መልካችን ዉበቱን ዉበታችን ለማደረግ የምንቃትተው ሕይወት ማለት ነው። መልኩን ለማየት አይቶትም ሊዋሃደው የሚናፍቅ ደሞ የጌታችን መልኩና ዉበቱ የሚታይባቸውን የመነኮሳት መጻሕፍትን ችላ ማለት የለበትም። ስለዚም የመነኮሳት መጻሕፍት የእውነተኛው መንፈሳዊ ሕይወት ምንጭ ያ...