የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እሁድ 25/5/2017 ዓ/ም በሰንበት ት/ቤት በተለመደው ሰዓት አዲስ ኮርስ ስለ ምንጀምር ሰዓታችሁ ጠብቃችሁ እንድትገኙ
ማሳሰብያ
ከዚህ ቀደም እንደ ምናደርገው አቴንዳንስ ደብተር ነጥብ ስለ ሚያሰጡ በሰዓቱ እንድትገኙ
ዲ/ን ሳሙኤል ተመስገን
ማሳሰብያ
ከዚህ ቀደም እንደ ምናደርገው አቴንዳንስ ደብተር ነጥብ ስለ ሚያሰጡ በሰዓቱ እንድትገኙ
ዲ/ን ሳሙኤል ተመስገን