መንግሥት በሪል ስቴትና በሞተር ተሽከርካሪዎች ዝውውር ላይ ታክስ ለመጣል ማቀዱን ሪፖርተር ዘግቧል። የሞተር ተሽከርካሪዎች ዝውውር ታክስ በኹሉም ተሽከርካሪዎች ላይ እንደሚጣል መረዳቱን ዘገባው አመልክቷል። ከታክሶቹ የሚገኘውን ገቢ የመሰብሰብና የመጠቀም ሥልጣን ግን ለክልሎችና ለኹለቱ የከተማ አስተዳደሮች ሳይሰጥ እንደማይቀር ከምንጮች መስማቱን ዘገባው ጠቅሷል። የሪል ስቴት ንብረት ታክስ የሚጣለው፣ በሪል ስቴት አልሚዎች ወይንስ በሪል ስቴትገዢዎች ላይ ስለመኾን አለመኾኑ ግን በመንግሥት ሰነዶች ላይ አልተገለጠም ተብሏል።(wazema)
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed