ምስጉን ሹፌር‼
በፎቶ የሚታየው ወጣት ሀብታሙ ይባላል።ደሴ ከተማ የታክሲ አሽከርካሪ ነው።ጥቅምት 19/2017 ምሽት 12:30 ከቧንቧ ውሃ ወደ ፒያሳ ተሳፋሪዎችን ይዞ ሲጓዝ መነሃሪያ አካባቢ ከወረዱ መካከል አንድ ተሳፋሪ ለሱቅ ገዝቶት የነበረውን 7 ስልኮች እና ራውተር ዎች በጥቁር ፌስታል ረስቶ ይወርዳል።
ሹፌሩ ከረዳቱ ቀብሎ ያስቀምጣል።ባለንብረቱም ለ2 ቀናት በየታክሲ ፌርማታው ሹፌርና ረዳትን ሲፈልግ ቆይቶ በ3ኛ ቀኑ ትናንት ከምስጉኑ አሽከርካሪ ሀብታሙ ተረክቧል።
መልካምነት ለራስ ነው።የሰው ሀቅ የሰው ነው።ክበርልን ሀብትሽ‼አንተን መሠሎቹን ያብዛልን።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed