አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን ከለላ ጠያቂዎች አፋር ክልል ሊሰፍሩ ነው ተብሏል
አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት ማስታወቁን ቪኦኤ ዘግቧል።
አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን፣ ሕጋዊ ሰነድ ማቅረብ ባለመቻላቸው ለእስር መዳረጋቸውን ለጣቢያው ተናግረዋል።
ኤርትራውያን ከለላ ተያቂዎች፣ ለዘፈቀደ እስር መዳረጋቸውን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ከሀገር የመባረር አደጋ እንደተጋረጠባቸውም ጠቁሟል።
✅ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
✅አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
✅ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
https://t.me/wasumohammed