ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ መምህራን የስራ ማቆም አድማ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል።
መምህራኑ አድማ የመቱት ከትናንት ረቡዕ የካቲት 26/2017 ጀምሮ መሆኑ ታውቋል።
ለመምህራኑ የስራ ማቆም አድማ ያደረጉት "ላቀረብነው የመሠረታዊ ጥቅሞች ጥያቄ ምላሽ ስላልተሰጠን ነው"ሲሉ መናገራቸውን ተነግሯል።በጉዳዩ ላይ ከተማው ትምህርት ቢሮ እስካሁን በይፋ የተሰጠ ምላሽ የለም።
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4