የበረራ ቁጥር ET-302 ተጎጅዎች ‼
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET-302 አደጋ ተጎጂዎች 6ኛ ዓመት የመታሰቢያ ሃውልት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET-302 መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ኬንያ ለመብረር በተነሳ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በመከስከሱ የተሳፋሪዎች ሕይወት ማለፉ ይታወሳል፡፡
አደጋ ከተከሰተ ጀምሮ መታሰቢያ ሃውልቱ እስከሚሰራ ድረስ የአከባቢው ማህበረሰብ ላደረገው አስተዋጽኦ ምስጋና አየር መንገዱ አመስግኗል።
የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ📥
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 🔽
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g