ሰበር
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ልትዘጋ እና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ልታባርር ነው
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ እያደረገች ያለችውን ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጥላቻ እንቅስቃሴዎች በመቃወም በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት መወሰኑን አስታወቀ።
በተጨማሪም በብሔራዊ ደህንነት ላይ ስጋት ደቅነዋል ያላቸውን 10 በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን «ላስፈላጊ» (persona non grata) በማለት በ48 ሰዓታት ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዟል።
ሚኒስቴሩ ኤርትራ ከተከታተለችው እርምጃ እንድትቆጠብ እያሳሰበ፣ ኢትዮጵያ አሁንም ለሰላማዊ አብሮ መኖር እና ለአካባቢያዊ መረጋጋት ዝግጁ መሆኗን ገልጿል።
ዋሱመሐመድ
👇 👇 👇 👇
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4