4 ጉዳዮች‼
📌ደደቢት አካባቢ በርከት ያሉ የህውሃት መካከለኛና የታች አመራሮች መያዛቸው ተሰምቷል።በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
📌መከላከያ መቀሌ ከተማ ውስጥ ለውስጥ አይንቀሳቀስም።የትግራይ የሰላም ኃይል ነው በከተማዋ የተሰማራው።መከላከያ የከተማዋን ዙሪያ መግቢያና መውጫ ይዟል።ከፊል ኃይሉ ከተማውን አቋርጦ ወደ ውቅሮ አቅጣጫ ወጥቷል ተብሏል።
📌ዛሬ አዲግራት በዛ ያሉ የድሮን ጥቃቶች መፈፀማቸው ታውቋል።ጉዳቱም ከፍተኛ እንደነበር ተነግሯል።
📌ጥቂት የህውሃት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ኤርትራ ያልሄዱ ቀጥታ እጃቸው ለመከላከያ መስጠታቸው ተሰምቷል።
ዋሱመሐመድ
👇 👇 👇 👇
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4