ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ‼
ወጣቱ ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በወልቂጤ በተካሄደ የሠራተኞች ቀን መርሐ ግብር ላይ በተጋባዥነት በተገኘበት ወቅት ድንገት በተሰማው የደረት ሕመም ምክንያት ወደ ወልቂጤ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉን ጉርሻ ፔጅ አጋርቷል። ድምፃዊው በ«አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ናተይ» እና «ጉዳዬ» በተሰኙ ሥራዎቹ በስፋት ይታወቃል።ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ።
ዋሱመሐመድ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4