#NewsAlert
በዛሬው ዕለት በርካታ ፖለቲከኞችና ሌሎች እስረኞች በይቅርታ ከእስር እንደሚፈቱ ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። ታሳሪዎቹን ለማስፈታት የኢትዮጵያ ስብዓዊ መብት ኮምሽን ላለፉት ወራት የተለያዩ ጥረቶችን ሲያደርግ ነበር። በሂደቱ መንግስት ያቀረበውን "የይቅርታ ስነድ" እንፈርምም ያሉ 28 ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ግን አሁን ከሚፈቱት ታሳሪዎች ዝርዝር ውስጥ አልተካተቱም። [ዋዜማ]