በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የድርቅ ቀውስ እየተባባሰ ነው
በተጠናቀቀው አመት የክረምት ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የታየው የዝናብ መዘግየትና እጥረት በሰው፣ በእንስሳት እና በሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያሰከተለ ይገኛል። አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይና አፋር ክልሎች ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ በርካታ ዞኖችና ወረዳዎች ድርቁ አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ህብረተሰቡ ለከፍተኛ የምግብ እጥረት እና ተጓዳኝ ችግሮች መዳረጉን ዋዜማ ባደረገችው ማጣራት ተረድታለች።
ድርቁ ከተባባሰባቸው ክልሎች መካከል አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ትግራይ እና አፋር የሚገኙበት ሲሆን፤ የዋዜማ ባልደረቦችም ከእነዚሁ ክልሎች ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የተመለከተ መረጃ አሰባስበዋል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡት
https://cutt.ly/vyckSL4a