የአዲስ አበባ እና የሸገር ከተማ የሕዝብ አሰፋፈር ጥናት እየተካሄደ ነው
በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች ያሰማራቸው ባለሞያዎች ቤት ለቤት በመዘዋወር ፤ በአንድ ቤት የሚኖሩ የቤተሠብ አባላትን ብዛት፣ ዕድሜ፣ ጾታ፣ ሃይማኖት፣ የትምህርት ደረጃ፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ እንዲሁም ወርሃዊ ገቢን የተመለከቱ መረጃዎችን እያሰባሰቡ እንደሆነ የዳሰሳ ጥናት ጥያቄ የቀረበላቸው ነዋሪዎች ገልጸውልናል። በአንዳንድ መንደሮችም፤ መኖሪያ ቤቶቹ ያረፉበት መሬት ልኬት መወሰዱን ጠቅሰዋል፡፡ የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡ- https://cutt.ly/pycVqs55