(መናኝ አትድከም)
ሕይወት መንገዱ የለውም ድንበር
መኖር ነው የሚያልቅ ከሞት ደጃፍ በር
ብትጓዝ ጥረህ ጠቅጥቀህ አቅም
እድሜ ነው ሚቋጭ መንገድ አያልቅም
መናኝ አትድከም
የሌት' ፋናህን አሁን ለኩሰው
ውስን አይደለም
ከግቡ ቀድሞ ሚጨረቁሰው።
(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)
ሕይወት መንገዱ የለውም ድንበር
መኖር ነው የሚያልቅ ከሞት ደጃፍ በር
ብትጓዝ ጥረህ ጠቅጥቀህ አቅም
እድሜ ነው ሚቋጭ መንገድ አያልቅም
መናኝ አትድከም
የሌት' ፋናህን አሁን ለኩሰው
ውስን አይደለም
ከግቡ ቀድሞ ሚጨረቁሰው።
(እንግዳዬሁ ዘሪቱ)