መሀል ቦሌ ላይ የሚገኝ ባለ 25 ፎቅ ህንፃ ላይ በቅንጦት ይኑሩ_ WORTHY HOMES |2025|
መሀል ቦሌ ላይ የሚገኝ ባለ 25 ፎቅ ህንፃ እንኳን በደህና መጡ—በአዲስ አበባ ዘመናዊ ኑሮን ዳግም የሚገልጽ የቅንጦት አፓርታማ።
● ከአለም ደረጃ amenities እስከሚማርኩ የከተማ እይታዎች
በዚህ ቪዲዮ ላይ ይህንን አፓርታማ በስፋት የሚከተሉትን ጨምረን እናስጎበኛችኋለን ፡-
✅ 5 ቤዝመንት ዘመናዊ የመኪና ማቆምያ ስፍራዎች
✅ ምቹ የእንግዳ መቀበያ ቦታ
✅ ዘመናዊ ጂም፣ ሳውና እና የጁስ ባር
✅ ለስራ እና ለመዝናኛነት የሚያገለግል ሰፊ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እና ...