ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የእንግሊዘኛ ትምህርት የተማሪዎች የመለማመጃ ደብተር እና የመምህር መምሪያ ይዘት የማስተዋወቅ ስራ ተሰራ።
(መስከረም 4/2017 ዓ.ም) በመርሀ ግብሩ በመጽሀፉ ዝግጅት የተሳተፉ ባለሙያዎችን ጨምሮ የክፍለ ከተማ የሁለቱ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ቡድን መሪዎችና የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እንዲሁም የአንደኛ ክፍል የእንግሊዘኛ ትምህርት መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል።
በከተማ አስተዳደሩ በ2017 ዓ.ም በሁሉም የመንግስትና የግል የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የእንግሊዘኛ ትምህርት ተግባራዊ የሚደረግ እንደመሆኑ በትምህርት አይነቱ የተዘጋጀውን የተማሪዎች መለማመጃ ደብተር እና የመምህር መምሪያ ይዘት ለተሳታፊዎች በማስተዋወቅ በአግባቡ ተግባራዊ እንዲሆን ታስቦ መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ስርአተ ትምህርት ባለሙያው አቶ ሰለሞን ወንድሙ አስታውቀዋል።