ለቢሮው ዳይሬክቶሬቶች የሚደረገው ወርሀዊ የስራ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬም ቀጥሎ ተካሂዱዋል።
(ጥር 6/2017 ዓ.ም) በዛሬው መርሀግብር የመምህራንና የትምህርት አማራር ልማትዳሬክቶሬት ፣ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት እንዲሁም የጥናትና ምርምር ዳይሬክቶሬት ወርሀዊ እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በቢሮው ምክትል ኃላፊና በዘርፉ አስተባባሪ በአቶ አሊ ከማል ተገምግሙዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ እና የዘርፉ አስተባባሪ አቶ አሊ ከማል ቢሮው የተማሪዎችን ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የሚያከናውናቸው ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ዳይሬክቶሬቶቹ የሚያበረክቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመው ስራ ክፍሎቹ መምህራንን በማብቃት፡ በትምህርትቤቶች ተገቢውን የሹርቪዥን ስራ በመስራት እንዲሁም በመማር ማስተማር ሂደቱ የሚስተዋሉ ችግሮች በጥናትና ምርምር ስራዎች እንዲቀረፉ በወሩ ምንያህል ውጤታማ ስራ እንደሰሩ በመገምገም በቀጣይ የተሻለ ስራ መስራት እንዲቻል ግምገማው መካሄዱን አስታውቀዋል፡፡
በመርሀ ግብሩ በሶስቱ ዳይሬክቶሬቶች በቁልፍ ተግባራት አመላካች እና በሪፎርም ስራዎች በወሩ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ሪፖርት በስራ ክፍሎቹ አማካይነት ቀርቦ ውይይት ተካሂዱዋል
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc